---- ጥያቄና መልስ ----
>>> ይህ አፕ በአማርኛ ለእርስዎ የቀረበ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስንም የያዘ ሲሆን ከ 500 በላይ ጥያቄዎችን የያዝ ነው።
>>> እነዚህም መጽሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች በክብደታቸው መሰረት ከከባድ እስከ ቀላል በተለያዩ ደረጃዎች አቅርቦሎታል።
>>> ሰለዚህ ይህን አፕ በመጠቀም የመጽሀፍ ቅዱስ ቃላዊ ዕውቀትዎን እንዲፈትኑ እንዲሁም ዕውቀትዎን እንዲያዳብሩ እናም መጽሀፍ ቅዱስን በደንብ እንዲያነቡ ይረዳዎታል።
Aplikasi ini mengandungi soalan Alkitab Amharik yang disediakan khusus untuk pengguna Ethiopia dan Ethiopia yang bercakap bahasa Amharik untuk membantu pengetahuan Bible dan kajian Bible mereka.